ID: com.kabo.english_amharic_speaking
Version: 3.0
Size: 0 Mb
English Amharic Speaking Lesson Screenshots
How to install English Amharic Speaking Lesson apk for android
- For Android 4.0 or higher:Please to Settings, look down to Security, and select Unknown sources. Choosing this choice will enable to install apps download from the internet.
- For devices running on lower Android 4.0:
Please go to Settings - open the Applications option, and select Unknown sources, click OK on the popup alert.
English Amharic Speaking Lesson Description
Learn Amharic and English Faster!ይህ የአማርኛ እንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ አፕሊኬሽን በርካታ ገፅታዎች አሉት። አፕሊኬሽኑ የተለያዩ የማስተማሪያ ዘዴዎችን በመጠቀም ቃላቶችን, ሐረጎችን እና ዓረፍተ ነገሮችን ያስተምራል።
ይህ መተግበሪያ አፕ Flashcard "ፍላሽ ካርዶችን" በመጠቀም በአንድ ጊዜ አንድ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ቃልና ትርጉሙን ያስተምሮታል፣ All words በየምድብ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ቃላቶች ከነ ትርጉማቸው በዝርዝር ለማጥናት በሚያስችልዎት መልኩ ያሳዮታል፣ Multiple Choice Question የምርጫ ጥያቄዎች እና Matching የአዛምድ መልመጃ ጥያቄዎች ያጠኑትን ቃላትንና ዓረፍተ-ነገሮችን በፈተና መልክ በመጠየቅ ያለማምዶታል። በተጨማሪም Spelling Writing የአጻጻፍ ጥያቄ የእንግሊዝኛውን ቃል ሆሄያት Spelling ከአዕምሮዎ አፍልቀው እንዲጽፉ ያሰለጥኖታል። Install ያድርጉት፣ ይማሩበት፣ እናመሰግናለን።
This Amharic English Language learning app has many features. The App teaches you words, phrases, and sentences by using different teaching techniques. It teaches vocabulary by using “flashcards”, which lets you study one word at a time. Very effective for memorizing Amharic and English words. You can study all words first from the ALL WORDS list or from flash cards, and then take a quiz, or take a spelling quiz, or take a word matching quiz to digest what you already learned. Learn Amharic and English using this app.
Flashcard
አፑ "ፍላሽ ካርዶችን" በመጠቀም በአንድ ጊዜ አንድ ቃልና ትርጉሙን በማስተማር በቀላሉ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ቃላትን ለማስታወስ ያስችሎታል። በቃሉ ላይ ሲጫኑ ይገለበጥና ትርጉሙን ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ ወይም ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ያሳዮታል። የሚለውን ሲጫኑት የእንግሊዝኛውን ቃል በድምጽ ያሰማዎታል።
All words
በእያንዳንዱ ምድብ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ቃላቶች ከነ ትርጉማቸው በዝርዝር አካቷል። በእያንዳንዱ ቃል ላይ ጠቅ ሲያደርጉ ይገለበጥና እና ትርጉሙን ያሳይዎታል፣ እንደገና ጠቅ (ሲጫኑት) ይገለበጥና እና ትርጉሙን ያሳይዎታል።
Multiple Choice Question የምርጫ ጥያቄዎች
በእያንዳንዱ ምድብ በርካታ የምርጫ ጥያቄዎች አሉ። አንድ የአማርኛ ወይም የእንግሊዝኛ ቃል ወይም ዓረፍተ-ነገር ይሰጥዎታል። ከዚያም ካሉት 4 ምርጫዎች ውስጥ ትክክለኛውን መልስ መምረጥ አለብዎት። ምርጫዎን እንደመረጡ ወድያው ትክክለኛውን መልስ ያያሉ፣ ከዚያ Next ላይ ጠቅ በማድረግ ወደ ወደሚቀጥለው ጥያቄ መሄድ ይችላሉ።
Matching አዛምድ
የአዛምድ መልመጃ: - የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ቃላትንና ዓረፍተ-ነገሮችን ከትርጉማቸው ጋር ማዛመድ። ቃላቶቹንና ዓረፍተ-ነገሮቹን ከትክክለኛው ፍች አጠገብ ወደሚገኙት ባዶ ሳጥኖች ይጎትቷቸው እና ይጣሉዋቸው፤ ያዛምዱ! ትክክል ከሆኑ አረንጓዴ፣ ከተሳሳቱ ቀይ ያሳዮታል።
Spelling Writing የአጻጻፍ መልመጃ
የፊደል አጻጻፍ መልመጃ ጥያቄ: - በመጀመሪያ ቃሉ እና ትርጉሙን ያሳዮታል፤ ከዛም ልክ መጻፍ ሲጀምሩ የእንግሊዝኛው ቃል ይጠፋል ወይም ይሰወራል። የቃሉን ሆሄያት spelling እንድትጽፉ የእንግሊዝኛው ቃል ይጠፋል፣ ከአዕምሮዎ የእንግሊዝኛውን ቃል ሆሄያት spelling አፍልቀው መጻፉ አለብዎት። ከዚያም ፊደላቱን ምን ያህል ልክ እንደጻፉት ማየት ይችላሉ። ይህም የመጻፉ ችሎታዎንና የማትኮር ችሎታዎን ያዳብራል።
Install ያድርጉት፣ ይማሩበት፣ ሼር ያድርጉት፣ እናመሰግናለን።
What's new in English Amharic Speaking Lesson 3.0
- Easy to use- Faster Learning Technique
- ለመጠቀም ቀላል
- ፈጣን የመማር ዘዴ
- and many more technique
- try to use the App to learn English Amharic Speaking
Download English Amharic Speaking Lesson 3.0 APK
Search terms:
How to mod English Amharic Speaking Lesson 3.0 apk for android
How to use English Amharic Speaking Lesson mod apk
How to mod English Amharic Speaking Lesson 3.0 apk
How to get English Amharic Speaking Lesson mod apk