ID: com.deresawinfotech.quranic_verses
Version: 3.0
Size: 0 Mb
አማርኛ ቁርዓን አንቀጾች Islamic Quran Screenshots
How to setup አማርኛ ቁርዓን አንቀጾች Islamic Quran apk for android
- For Android 4.0 or higher:Please to Settings, look down to Security, and select Unknown sources. Choosing this choice will enable to install apps download from the internet.
- For devices running on lower Android 4.0:
Please go to Settings - open the Applications option, and select Unknown sources, click OK on the popup alert.
አማርኛ ቁርዓን አንቀጾች Islamic Quran Details
Amharic Islamic Quran Verses app provides users to knows about Quran a little bit.ቁርዓን ከአላህ (ሱወ) ወደ ነቢዩ ሙሀመድ (ሰዐወ) ላይ የወረደ የአላህ ቃል ነው፡፡ ለዚህም ማስረጃው አላህ በቁርዓኑ ውስጥ በብዙ ቦታዎች ገልጾዋል፡፡ ቁርዓን ውስጥ ያልተገለፀ አንዳችም ነገር የለም በሱረቱል አል ነምል ላይ ማስረጃው ሰፍሮ ይገኛል፡፡ ይህ Android Application ከቁርዓን አንቀጾች ውስጥ በተወሰኑ ምድቦች አከፋፍለን ለህዝበ ሙስሊሙ ለማስተመሪያነት ለማቅረብ በተቻለን መጠን ሞክረናል፡፡ ስለ አላህ፤ ስለ መላኢካ፤ ስለ ልግስና፤ ትእዛዛት፤ ስለ ርህራሄ፤ ስለ ሞት፤ ስለ ጀነት፤ የሚያነሳሳ፤ ስለ ሰላም፤ ስለ ጸሎት፤ ስለ ቁርዓን እና ስለ እውነት በሚል ምድቦች በማከፋፈል ሱራውንና የአያ ቁጥሩን በመግለፅ ቀለል ባለመልኩ አቅርበናል፡፡ እነዚህን ምድቦች በራሳችን የመደብን አለመሆኑ ይሰመርበት፡፡ ይህን ለማድረግ ለግዜው የለንም ምናልባት ወደፊት ኢንሻ አላህ! እነዚህ ምድቦች ቁርዓኑን ይገልፃል የሚል እምነትም የለንም፡፡ ቁርዓን ጥልቅ ሚስጥር ይዞ የሚገኝ በመሆኑ እንኳን ይህች Application አይደለም ብዙ መፅሃፍትም ሊገልፁት አይችሉም፡፡
• “ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም፤ ለፈራህያን መሪ ነው፡፡” (ሱረቱ አል-በቀራህ, 2)
• “አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርኣን) አንቀጾቹ በጥንካሬ የተሰካኩ ከዚያም የተዘረዘሩ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ ጥበበኛ ውስጠ ዐዋቂ ከሆነው ዘንድ (የተወረደ) ነው፡፡“ (11:1)
• “በሰማይና በምድር ውስጥ ምንም የተደበቀ ነገር የለም ገላጭ በኾነው መጽሐፍ ውስጥ ያለ ቢኾን እንጅ፡፡“ (27:75)
• “(ይህ) ወደ አንተ የተወረደ መጽሐፍ ነው፡፡ በደረትህም ውስጥ ከእርሱ ጭንቀት አይኑር፡፡(የተወረደውም) በእርሱ ልታስፈራራበትና ለምእምናን መገሠጫ እንዲኾን ነው፡፡“ (7:2)
• “ከጌታህም መጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፡፡ ለቃላቶቹ ለዋጭ የላቸውም፡፡ ከእርሱም በቀር መጠጊያን በፍጹም አታገኝም፡፡“ (18:27)
• “እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በአላህና በመልክተኛው በዚያም በመልክተኛው ላይ ባወረደው መጽሐፍ በዚያም ከበፊቱ ባወረደው መጽሐፍ እመኑ፡፡ በአላህና በመላእክቱም፣ በመጽሐፎቹም በመልክተኞቹም፣ በመጨረሻውም ቀን፣ የካደ ሰው (ከእውነት) የራቀን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡”
(4:136)
What's new in አማርኛ ቁርዓን አንቀጾች Islamic Quran 3.0
Download አማርኛ ቁርዓን አንቀጾች Islamic Quran 3.0 unlimited APK
Search terms:
How to mod አማርኛ ቁርዓን አንቀጾች Islamic Quran lastet apk for laptop
How to use አማርኛ ቁርዓን አንቀጾች Islamic Quran unlimited apk
How to mod አማርኛ ቁርዓን አንቀጾች Islamic Quran 3.0 apk
How to get አማርኛ ቁርዓን አንቀጾች Islamic Quran lastet apk